2 ሳሙኤል 3:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጆችህ አልታሰሩም፤እግሮችህ በእግር ብረት አልገቡም፤ሰው በክፉ ሰዎች ፊት እንደሚወድቅአንተም እንደዚሁ ወደቅህ።”ሕዝቡም ሁሉ እንደ ገና አለቀሱለት።

2 ሳሙኤል 3

2 ሳሙኤል 3:24-39