2 ሳሙኤል 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባሏም እስከ ብራቂም ከተማ ድረስ እያለቀሰ ተከትሎአት ሄደ፤ ከዚያም አበኔር፣ “በል በቃል! ወደ ቤትህ ተመለስ” አለው። ስለዚህም ተመለሰ።

2 ሳሙኤል 3

2 ሳሙኤል 3:11-26