2 ሳሙኤል 24:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኦርናም ዳዊትን እንዲህ አለ፤ “ንጉሥ ጌታዬ ደስ ያለውን ወስዶ መሥዋዕቱን ያቅርብ፤ ለሚቃጠል መሥዋዕት በሬዎች አሉ፤ ለሚነደውም ዕንጨት፣ የመውቂያው ዕቃና የበሬ ቀንበር አለ።

2 ሳሙኤል 24

2 ሳሙኤል 24:21-25