2 ሳሙኤል 23:36-39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግዓል፣

37. አሞናዊው ጻሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጦር መሣሪያ ያዥ የነበረው ብኤሮታዊው ነሃራይ፣

38. ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣

39. እንዲሁም ኬጢያዊው ኦርዮ፤በጠቅላላው ሠላሳ ሰባት ነበሩ።

2 ሳሙኤል 23