2 ሳሙኤል 23:31-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ዓረባዊው አቢዓልቦን፣በርሑማዊው ዓዝሞት፣

32. ሸዓልቦናዊው ኤሊያሕባ፣የአሳን ልጆች፤ ዮናታን የተባለው፣

33. የአሮዳዊው የሣማ ልጅ፣የአሮዳዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

34. የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሌፋላት፣የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣

35. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፤አርባዊው ፈዓራይ፣

2 ሳሙኤል 23