2 ሳሙኤል 23:27-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ዓናቶታዊው አቢዔዜር፤ኩሳታዊው ምቡናይ፣

28. አሆሃዊው ጸልሞን፣ነጦፋዊው ማህራይ፣

29. የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌብ፣ከብንያም ወገን የጊብዓ ሰው የሆነው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣

30. ጲርዓቶናዊው በናያስ፣የገዓስ ሸለቆ ሰው ሂዳይ፣

2 ሳሙኤል 23