2 ሳሙኤል 22:49 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ከጠላቶቼ እጅ ነጻ ያወጣኛል።አንተ ከጠላቶቼ በላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ፤ከጨካኝ ሰዎችም እጅ ታደግኸኝ።

2 ሳሙኤል 22

2 ሳሙኤል 22:48-51