2 ሳሙኤል 22:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ መብራቴ ነህ፤ እግዚአብሔርም ጨለማዬን ያበራል።

2 ሳሙኤል 22

2 ሳሙኤል 22:25-37