2 ሳሙኤል 21:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእርሱ ዘሮች ሰባት ወንዶች ልጆች ይሰጠን፤ እኛም ከእግዚአብሔር በተመረጠው በሳኦል አገር በጊብዓ በእግዚአብሔር ፊት እንስቀላቸው” ብለው መለሱለት።ስለዚህ ንጉሡ፣ “እሺ እሰጣችኋለሁ” አለ።

2 ሳሙኤል 21

2 ሳሙኤል 21:1-14