2 ሳሙኤል 20:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም አቢሳን፣ “ከአቤሴሎም ይልቅ አሁን የቢክሪ ልጅ ሳቤዔ የበለጠ ጒዳት ሊያደርስብን ስለ ሆነ የጌታህን ሰዎች ይዘህ አሳደው፤ ያለዚያ የተመሸገ ከተማ አግኝቶ ያመልጠናል” አለው።

2 ሳሙኤል 20

2 ሳሙኤል 20:2-15