2 ሳሙኤል 20:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮአብ ወደ እርሷ ሄደ፤ እርሷም፣ “ኢዮአብ አንተ ነህ?’ ስትል ጠየቀችው።እርሱም፣ “አዎን እኔ ነኝ” ብሎ መለሰላት።እርሷም፣ “እንግዲህ አገልጋይህ የምትለውን አድምጥ” አለችው።እርሱም፣ “እሺ፣ አደምጣለሁ” አላት።

2 ሳሙኤል 20

2 ሳሙኤል 20:14-23