2 ሳሙኤል 20:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአሜሳይ ሬሳ አጠገብ ከቆሙት ከኢዮአብ ሰዎች አንዱ፤ “ኢዮአብን የሚወድ፣ የዳዊትም የሆነ ሁሉ ኢዮአብን ይከተል!” አለ።

2 ሳሙኤል 20

2 ሳሙኤል 20:7-13