2 ሳሙኤል 2:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሣሄልንም ከወደቀበት አንሥተው በቤተልሔም በአባቱ መቃብር ቀበሩት። ከዚያም ኢዮአብና ሰዎቹ ሌሊቱን ሁሉ ሲገሠግሡ አድረው፣ ሲነጋ ኬብሮን ደረሱ።

2 ሳሙኤል 2

2 ሳሙኤል 2:22-32