2 ሳሙኤል 19:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ንጉሡ ተመልሶ እስከ ዮርዳኖስ ድረስ መጣ።በዚህ ጊዜ የይሁዳ ሰዎች ንጉሡን ተቀብለው ዮርዳኖስን ለማሻገር እስከ ጌልገላ ድረስ መጥተው ነበር።

2 ሳሙኤል 19

2 ሳሙኤል 19:14-18