2 ሳሙኤል 18:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት በውስጠኛውና በውጭኛው በሮች መካከል ተቀምጦ ሳለ፣ ጠባቂው ቅጥሩ ላይ ወዳለው ወደ በሩ ሰገነት ጣራ ወጥቶ ወደ ውጭ ሲመለከት አንድ ሰው ብቻውን ሲሮጥ አየ።

2 ሳሙኤል 18

2 ሳሙኤል 18:20-31