2 ሳሙኤል 17:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማር፣ እርጎ፣ በጎችና የላም አይብ እንዲበሉ ለዳዊትና ለሕዝቡ አመጡላቸው፤ ይህን ያደረጉትም፣ “ሕዝቡ በምድረ በዳ ተርቦአል፤ ደክሞአል፤ ተጠምቶአል” በማለት ነው።

2 ሳሙኤል 17

2 ሳሙኤል 17:20-29