2 ሳሙኤል 17:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እርሱ እገባበት ቦታ ሁሉ ገብተን አደጋ እንጥልበታለን፣ ጤዛ በመሬት ላይ እንደሚወርድ እንወርድበታለን፤ እርሱም ሆነ ሰዎቹ አንድ እንኳ አይተርፉም፤

2 ሳሙኤል 17

2 ሳሙኤል 17:10-15