2 ሳሙኤል 17:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አባትህ ታላቅ ጦረኛ፣ አብረውት ያሉትም ጀግኖች መሆናቸውን እስራኤል ሁሉ ስለሚያውቅ፣ ልቡ እንደ አንበሳ ልብ ነው የተባለው ደፋሩ ወታደር እንኳ በፍርሀት ይርዳል።

2 ሳሙኤል 17

2 ሳሙኤል 17:3-19