2 ሳሙኤል 16:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኩሲም፣ አቤሴሎምን እንዲህ አለው፤ “ይህንንስ አላዳርገውም! እኔ በእግዚአብሔር፣ በዚህ ሕዝብና በእስራኤል ሰዎች ሁሉ ለተመረጠው ለእርሱ እሆናለሁ፤ አብሬውም እኖራለሁ፤

2 ሳሙኤል 16

2 ሳሙኤል 16:10-23