2 ሳሙኤል 16:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡና አብረውት የነበሩት ሰዎች ሁሉ ለመሄድ ወዳሰቡበት ስፍራ ደረሱ፤ በጣም ደክሞአቸው ስለ ነበር በዚያ ዐረፉ።

2 ሳሙኤል 16

2 ሳሙኤል 16:9-19