2 ሳሙኤል 15:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም ሕዝቡ እግዚአብሔርን ወደ ሚያመልክበት ወደ ተራራው ጫፍ ሲደርስ፣ አርካዊው ኩሲ ልብሱን ቀዶ ትቢያ በራሱ ላይ ነስንሶ ሊገናኘው መጣ።

2 ሳሙኤል 15

2 ሳሙኤል 15:25-37