2 ሳሙኤል 14:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መቼም በመልኩ ማማር አቤሴሎምን የሚያህል አንድም ሰው በመላው እስራኤል አልነበረም፤ ከራስ ጠጒሩ እስከ እግር ጥፍሩ የሚወጣለት እንከን አልነበረም።

2 ሳሙኤል 14

2 ሳሙኤል 14:22-30