2 ሳሙኤል 12:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የንጉሣቸውንም ዘውድ ከራሱ ላይ ወሰደ፤ የዘውዱ ክብደት የሚመዝን አንድ መክሊት ወርቅ ሲሆን፣ በከበረ ዕንቊም ያጌጠ ነበር፤ ይህም በዳዊት ራስ ላይ ተጫነ። ዳዊትም ከከተማዪቱ እጅግ ብዙ ምርኮ ወሰደ፤

2 ሳሙኤል 12

2 ሳሙኤል 12:22-31