2 ሳሙኤል 12:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት አገልጋዮቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ አይቶ፣ ሕፃኑ መሞቱን ዐወቀ፤ ስለዚህ፣ “ሕፃኑ ሞተ?” ብሎ ጠየቃቸው።እነርሱም፣ “አዎን ሞቶአል” ብለው መለሱለት።

2 ሳሙኤል 12

2 ሳሙኤል 12:9-27