2 ሳሙኤል 12:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ናታን ወደ ቤቱ ከሄደ በኋላ፣ የኦርዮን ሚስት ለዳዊት የወለደችለትን ሕፃን እግዚአብሔር ከባድ ሕመም ላይ ጣለው።

2 ሳሙኤል 12

2 ሳሙኤል 12:12-21