2 ሳሙኤል 12:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሰይፍ ለዘላለም ከቤትህ አይርቅም፤ እኔን አቃለኸኛል፤ ሚስት እንድትሆንህም የኬጢያዊውን የኦርዮን ሚስት ወስደሃታልና።’

2 ሳሙኤል 12

2 ሳሙኤል 12:7-13