2 ሳሙኤል 11:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት፣ “እንግዲያውስ ዛሬ እዚህ እደርና ነገ አሰናብትሃለሁ” አለው። ስለዚህ ኦርዮን በዚያ ዕለትና በማግስቱ እዚያው ኢየሩሳሌም ቈየ።

2 ሳሙኤል 11

2 ሳሙኤል 11:4-15