2 ሳሙኤል 1:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንድሜ ዮናታን ሆይ፤ እኔ ስለ አንተ አዘንሁ፤አንተ ለእኔ እጅግ ውድ ነበርህ፤ፍቅርህ ለእኔ ድንቅ ነበረ፤ከሴት ፍቅርም ይልቅ ግሩም ነበር።

2 ሳሙኤል 1

2 ሳሙኤል 1:18-27