2 ሳሙኤል 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም የቀስት እንጒርጒሮ የተባለውን ለይሁዳ ሕዝብ እንዲያስተምሩ አዘዘ፤ ይህም በያሻር መጽሐፍ ተጽፎአል።

2 ሳሙኤል 1

2 ሳሙኤል 1:8-25