1 ጴጥሮስ 4:18-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. እንግዲህ፣“ጻድቅ የሚድነው በጭንቅ ከሆነ፣ዐመፀኛውና ኀጢአተኛው እንዴት ሊሆን ይሆን?”

19. ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራ የሚቀበሉ ሁሉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ ዐደራ ሰጥተው መልካም ማድረጋቸውን ይቀጥሉ።

1 ጴጥሮስ 4