1 ጴጥሮስ 1:24-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ምክንያቱም መጽሐፍ እንደሚል፣“ሥጋ ለባሽ ሁሉ እንደ ሣር ነው፤ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤

25. የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”የተሰበከላችሁም የምሥራች ቃል ይህ ነው።

1 ጴጥሮስ 1