1 ጴጥሮስ 1:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምክንያቱም መጽሐፍ እንደሚል፣“ሥጋ ለባሽ ሁሉ እንደ ሣር ነው፤ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤

1 ጴጥሮስ 1

1 ጴጥሮስ 1:14-25