1 ጢሞቴዎስ 6:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ስምና ትምህርቱም እንዳ ይሰደቡ፣ በባርነት ቀንበር ሥር ያሉ ሁሉ፣ ጌቶቻቸው ሙሉ ክብር እንደሚገባቸው አድርገው ይቊጠሩ።

1 ጢሞቴዎስ 6

1 ጢሞቴዎስ 6:1-7