1 ጢሞቴዎስ 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤እርሱ በሥጋ ተገለጠ፤በመንፈስ ጸደቀ፤በመላእክት ታየ፤በአሕዛብ ዘንድ ተሰበከ፤በዓለም ባሉት ታመነ፤በክብር ዐረገ።

1 ጢሞቴዎስ 3

1 ጢሞቴዎስ 3:14-16