1 ጢሞቴዎስ 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ወንዶች በሁሉም ቦታ ያለቍጣና ያለ ክርክር የተቀደሱ እጆቻቸውን ወደ ላይ በማንሣት እንዲጸልዩ እፈልጋለሁ።

1 ጢሞቴዎስ 2

1 ጢሞቴዎስ 2:1-12