1 ጢሞቴዎስ 2:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወትና በቅድስና ሁሉ፣ በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው።

1 ጢሞቴዎስ 2

1 ጢሞቴዎስ 2:1-8