1 ዜና መዋዕል 9:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቤተ ሰብ አለቃ የነበሩት ካህናት ቍጥር አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሥልሳ ነበረ፤ እነዚህም በእግዚአብሔር ቤት ለሚከናወነው አገልግሎት ብቁ ሰዎች ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 9

1 ዜና መዋዕል 9:12-23