1 ዜና መዋዕል 8:9-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ከሚስቱ ከሖዴሽ ዮባብን፣ ዲብያን፣ ማሴን፣ ማልካምን፣

10. ይዑጽን፣ ሻክያንና ሚርማን ወለደ፤ እነዚህም የቤተ ሰብ አለቆች የነበሩ ልጆቹ ናቸው።

11. ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት።

12. የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች፤ዔቤር፣ ሚሻም እንዲሁም ኦኖንና ሎድ የተባሉ ከተሞችን ከነ መንደሮቻቸው የቈረቈረ ሻሜድ፣

13. በኤሎን ይኖሩ ለነበሩ ቤተ ሰቦች አለቆችና የጋት ነዋሪዎችን አስወጥተው ያሳደዱ በሪዓና ሽማዕ።

14. አሒዮ፣ ሻሻቅ፣ ይሬምት፣

15. ዝባድያ፣ ዓራድ፣ ዔድር፣

16. ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ የበሪዓ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

17. ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣

1 ዜና መዋዕል 8