1 ዜና መዋዕል 8:22-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣

23. ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣

24. ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ

25. ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

26. ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጎቶልያ፣

27. ያሬሽያ፣ ኤልያስና፣ ዝክሪ የይሮሐም ወንዶች ልጆች ነበሩ።

28. እነዚህ ሁሉ በየትውልድ ሐረጋቸው የተቈጠሩ አለቆችና የቤተ ሰብ መሪዎች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበረ።

1 ዜና መዋዕል 8