1 ዜና መዋዕል 8:20-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣

21. ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

22. ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣

23. ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣

24. ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ

25. ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 8