1 ዜና መዋዕል 8:19-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣

20. ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣

21. ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

22. ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣

23. ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣

24. ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ

25. ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

26. ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጎቶልያ፣

1 ዜና መዋዕል 8