1 ዜና መዋዕል 8:18-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

19. ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣

20. ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣

21. ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

22. ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣

23. ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣

24. ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ

25. ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

26. ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጎቶልያ፣

27. ያሬሽያ፣ ኤልያስና፣ ዝክሪ የይሮሐም ወንዶች ልጆች ነበሩ።

28. እነዚህ ሁሉ በየትውልድ ሐረጋቸው የተቈጠሩ አለቆችና የቤተ ሰብ መሪዎች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበረ።

29. የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፤ ሚስቱ መዓካ ትባል ነበር።

1 ዜና መዋዕል 8