1 ዜና መዋዕል 8:17-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣

18. ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

19. ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣

20. ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣

21. ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 8