1 ዜና መዋዕል 8:13-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. በኤሎን ይኖሩ ለነበሩ ቤተ ሰቦች አለቆችና የጋት ነዋሪዎችን አስወጥተው ያሳደዱ በሪዓና ሽማዕ።

14. አሒዮ፣ ሻሻቅ፣ ይሬምት፣

15. ዝባድያ፣ ዓራድ፣ ዔድር፣

16. ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ የበሪዓ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

17. ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣

18. ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

19. ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣

1 ዜና መዋዕል 8