1 ዜና መዋዕል 8:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ብንያም የበኵር ልጁን ቤላን፣ሁለተኛ ልጁን አስቤልን፣ ሦስተኛ ልጁን አሐራን፣

2. አራተኛ ልጁን ኖሐን፣ አምስተኛ ልጁን ራፋን ወለደ።

3. የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣

4. አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣

1 ዜና መዋዕል 8