1 ዜና መዋዕል 7:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድራቸውና መኖሪያቸው ቤቴልንና በዙሪያዋ የሚገኙትን ከተሞች፣ በስተ ምሥራቅ ነዓራን፣ በስተ ምዕራብ ጌዝርንና መንደሮቿን፣ እንዲሁም ሴኬምንና መንደሮቿን፣ ከዚያም አልፎ ዓያንና መንደሮቿን በሙሉ ያጠቃልል ነበር።

1 ዜና መዋዕል 7

1 ዜና መዋዕል 7:24-32