1 ዜና መዋዕል 6:8-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤

9. ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

10. ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበር፤

11. ዓዛርያስ አማርያን ወለደ፤አማርያም አኪጦብን ወለደ፤

1 ዜና መዋዕል 6