1 ዜና መዋዕል 6:60 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከብንያም ነገድ ድርሻ ላይ ገባዖንን፣ ጌባን፣ ጋሌማን፣ ዓናቶትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጡ።ለቀዓት ዘሮች የተከፋፈሉት እነዚህ ከተሞች ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ናቸው።

1 ዜና መዋዕል 6

1 ዜና መዋዕል 6:56-68