1 ዜና መዋዕል 6:54 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መኖሪያዎቻቸው እንዲሆኑ የተመደቡላቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፤ የመጀመሪያው ዕጣ የእነርሱ ስለ ሆነ፣ ከቀዓት ጐሣ ለሆኑት ለአሮን ዘሮች የተመደቡላቸው መኖሪያዎች እነዚህ ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 6

1 ዜና መዋዕል 6:49-59