1 ዜና መዋዕል 6:4-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤

5. አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ቡቂ ኦዚን ወለደ፤

6. ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤

7. መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤

8. አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤

9. ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

1 ዜና መዋዕል 6